Tsehay Golgotha ​​Community Development Organization has strengthened its support for needy p

(November 23/2016 A.D.) Tsehay Golgotha ​​Community Development Organization has strengthened its support for needy people by sharing food.

Our organization has identified the development gaps that are not covered by the government's capacity in Arbaminc city and has allocated resources and started carrying out poor-oriented community development activities. To make this sacred work widely accessible, he is working closely with the city administration of Arbaminca, and recently, he has been training with his full capacity to make history step by step in the needy sections of the community in Arbaminca and the surrounding area.

"He who does kindness to the poor will reward God, and he will reward him for his kindness."

(ህዳር 23/2016 ዓ.ም ) ፀሐይ ጎልጎታ የማህበረሰብ ልማት ድርጅት በአርባምንጭ ከተማ የሚገኙ አቅም የሌላቸዉ ወገኖች በመንገድ ዳር ያሉትን  ማዕድ በማጋራት ዛሬ ህዳር 23/2016 ዓ.ም ለችግረኛ ወገኖች ደራሽ  መሆኑን አጠናክሮ ቀጥሏል።

ድርጅታችን በአርባምንጭ ከተማ በመንግስት አቅም የማይሸፈኑ የልማት ክፍተቶች በመለየት በሚሊዮን የሚቆጠር ሀብት መድቦ አቅዶ ድሃ ተኮር የሆኑ የማህበረሰብ ልማት ሥራዎች ማከናወን ከጀመረ ቆይቷል። ይህንን የተቀደሰ ሥራ በስፋት ተደራሽ ለማድረግ አርባምንጭ ከተማ አስተዳደር ጋር በቅርበት እየሰራ ሲሆን በቅርቡ በሙሉ አቅሙ በአርባምንጭና አከባቢዉ የሚገኙ ችግረኛ ማህበረሰብ ክፍሎች ችግር ደረጃ በደረጃ ታሪክ ለማድረግ እየተሰናዳ ይገኛል።

“ለድሀ ቸርነትን የሚያደርግ ለእግዚአብሔር ያበድራል፥ በጎነቱንም መልሶ ይከፍለዋል።”

  — ምሳሌ 19፥17