ፀሐይ ጎልጎታ የማህበረሰብ ልማት ድርጅት በአርባምንጭ ከተማ የሚገኙ አቅም የሌላቸዉ ወገኖች ማዕድ አጋራ።

ፀሐይ ጎልጎታ የማህበረሰብ ልማት ድርጅት በአርባምንጭ ከተማ የሚገኙ አቅም የሌላቸዉ ወገኖች ማዕድ አጋራ።

አርባምንጭ :ጳጉሜ 4/2016 ዓ.ም ፤( አርባምንጭ ከተማ መንግስት ኮሙኒኬሽን )

ፀሐይ ጎልጎታ የማህበረሰብ ልማት ድርጅት ከተቋቋመበት ጊዜ አንሰቶ በተለያዩ ጊዜያት በአርባምንጭ ማዕከሉ ድሆችን የመመገብ መርሐግብር ሲያከናዉን ቆይቷል። ድርጅቱ ይህንን ሰብአዊ ፕሮግራም በማጠናከር በአርባምንጭ ከተማ አቅም ለሌላቸዉ የማህበረሰብ ክፍሎች የማዕድ ማጋራት መርሐግብር አከናዉኗል።

ድርጅቱም በራሱ ሙሉ ወጪ 405 የድሃ ድሃ ቤተሰብ ለእያንዳንዳቸው አድስ አመት በዔል አስመለክቶ ለአቅማ ደካሞች ዶሮ፥እንቁላልና ዱቄት ድጋፍ አድርጎል።